Our Mission
UnitedtoRebuildBetterEthiopia (URBE) is a diaspora initiative to rebuild health centers and schools destroyed due to the recent conflict in Ethiopia. It is established in response to the country’s call to its citizens locally and abroad to play a role in rebuilding and rehabilitation of damaged health and educational infrastructures. Our unique model is to create one team for one project, with one team made up of 25 diasporas will fundraise around $1000 USD per person with a total of $25,000 USD or more. This team will manage and rebuild one or more facilities based on needs.
ተልዕኳችን
ተባብረን የተሻለች ኢትዮጵያን እንገንባ የተሰኘው የበጎ ፈቃደኞች የዲያስፖራ ማህበር በኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት የወደሙ ጤና ጣቢያዎችን እና ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ተቋቋመ። ኢትዮጵያ ሃገራችን በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ዜጎቿ የወደሙ የጤናና የትምህርት መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባትና መልሶ ለማቋቋም የበኩላቸውን ሚና እንዲጫወቱ ለምታቀርበው ጥሪ ምላሽ ለመስጠት ታስቦ፣ ልዩ የፕሮጀክት ሃሳብ ቀርፆ፣ በስራ ላይ ይገኛል። የእኛ ልዩ የፕሮጀክት ሞዴል ለአንድ ፕሮጀክት አንድ ቡድን መፍጠር ነው። አንድ ቡድን ከ 25 ዲያስፖራዎች ጋር በአንድ ሰው ወደ $1000 ዶላር በድምሩ $25,000 ዶላር ወይም ከዚያ በላይ ይሰበስባል። ይህ ቡድን በፍላጎቶች ላይ በመመስረት አንድ ወይም ከዚያ በላይ መገልገያዎችን ያስተዳድራል እና እንደገና ይገነባል። ለበለጠ የፕሮጀችቱ ማብራሪያ ቀጥሎ ያለዉን የተንቀሳቃሽ ምስሉን ይመልከቱ።